Bid

4/4/2010 E.C

የኦሮሚያ የፍትህ አካላት ባለሙያዎች ማሰልጠኛና የህግ ምርምር ኢንስቲትዩት በአዳማ ከተማ በአባ ገዳ የስብሰባ ማዕከል አጠገብ ያለውን የዋናውን ጽ/ቤት የህንፃ  እድሳት ፤ የውስጥ ለውስጥ የእግር  መንገድ ፤  የመኪና መታጠቢያ ቦታ  እና የደረቅ ሽንት ቤት ስራ   በሙያው ልምድና የኮንስትራክሽን ሥራ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሳራትና  ማደስ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ለቤቶች ግንባታ ሥራ GC 5 ከዚያ በላይ  ያላችሁ ተወዳዳሪዎች ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለዚህ ስራ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ የኢት. ብር.400.00 (አራት መቶ ብር) ከፍላችሁ አዳማ ከተማ ከአባገዳ አዳራሽ በስተምዕራብ በኩል ካለው የኢንስቲትዩቱ ጽ/ቤት ግዢ ንብረትና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመግዛት መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  •  ለመጫረት የሚፈልጉ ሁሉ የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉበትን ህጋዊ የንግድና የኮንስትራክሽን ሥራ ፈቃድ ' ህጋዊ የንግድና የኮንስትራክሽን ሥራ  የምዝገባ የምስክር ወረቀት' በጨረታ መሣተፍ የሚያስችል የአገር ውስጥ ገቢ ፈቃድና  የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ የምስክር ወረቀት የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው እስከ 15ኛ ቀን ስምንት ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 15ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን እስከ ስምንት ሰዓት ድረስ ይሆናል ማለት ነው፡፡

  • ጨረታው በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት  ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንስቲትዩቱ ግዢ ንብረትና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት  ውስጥ 8፡30 ሰዓት  ይከፈታል፡፡

  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሚያስረክቡበት ጊዜ ለሚወዳደሩበት  ሥራ 50000.00 (ሃምሳ ሺህ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ለጨረታ ማስከበሪያ  ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

  • አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈበትን ሥራ ድምር ዋጋ 10% /አስር ፐርሰንት/ በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ የሥራ ዋስትና በማስያዝ ከኢንስቲትዩቱ ጋር ህጋዊ ውል ይፈራረማል፡፡

  • በአሸናፊ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡

  •  ስለ ጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 022-110-05-15 ደውሎ ማግኘት ይቻላል፡፡

  • ኢንስቲትዩቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል በማንኛውም ጊዜ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

የኦሮሚያ ፍትህ አካላት ባለሙያዎች ማሰልጠኛና የህግ ምርምር ኢንስቲትዩት

አዳማ

fheyffhsiofdfyu iydfwduifhsio

Multipurpose corporate profile is a modern-looking profile by ADCI Solutions. It can be used for ... professional business and corporate sites, portfolios, events promotions and more. The profile includes ... in the profile is fully responsive and looks nice from any device. Corporate profile is very easy to ...

Corporate Site - This is a contributing Drupal Theme
Design by WeebPal.